News

News Tracking

የበከልቻ ትራንስፖርት አ/ማህበር በ2019 በጀት አመት እቅድ  አፀደቀ
አ/ማህበሩ ባለፉት አመታት እያስመዘገባ የመጣው የተጣራ ትርፍ እያደገ በመም ጣቱ  በ2019 ዓም የተጣራ ትርፉን ወደ ብር 480 ሚሊየን ለማድረስ  ያዘጋጀውን እቅድ በአባይ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግ የበላይ አመራሮች በማስገምገም አጸድቋል፡፡አ/ማኅበሩ ከ265 በላይ ከባድ የጭነት ተሸከርካሪዎችን በመጠቀም የደረቅ ጭነት ትራንስፖርት አገልግሎት ከመስጠቱም በላይ በአዳማ ዋናው ግቢ ውስጥ የአዳማ ግምሩክ ቅ /ጽ/ቤት  ለሚሰጠው የጉምሩክ አገልግሎት የመጋዘን፣ የማሽነሪ እና የግልጥ መጋዘን አገልግሎት በማቅረብ ገቢ ያገኛል

          የበከልቻ ማኔጅመንት በአዳማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በዓል ላይ የአበባ ጉንጉን በማበርከት ደስታውን ገለጸ
የአዳማ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት በ2018 በጀት ዓመት ዕቅዱን ከ100% በላይ በማሳካት ያስመዘገበውን ውጤት አስመልክቶ ባዘጋጀው የበዓል መርሃ ግብር ላይ የአክሲዮን ማኅበራችን ማኔጅመንት እንዲታደም በተደረገው ጥሪ መሠረት በመገኘት የአበባ ጉንጉን በማበርከት ደስታውን ገልጿል።
ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤቱም ለዕቅዱ መሳካት አክሲዮን ማኅበሩ ላበረከተው አስተዋጽኦ የምስክር ወረቀት በመስጠት እውቅና ሰጥቷል።

የበከልቻ ትራንስፖርት አክሲዮን ማኅበር በ2025 በጀት ዓመት ያስመዘገበውን የስራ አፈፃፀም ለማክበር ባዘጋጀው በዓል፣ የአባይ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግ የበላይ አመራሮች፣ የአዳማ ከተማ አስተዳደር ኃላፊዎች፣ የማኅበሩ ደንበኞች፣ የተለያዩ መንግስታዊና መንግስታዊ ያልሆኑ ተቋማት ተወካዮች፣ የክብር እንግዶች እና የማኅበሩ ሠራተኞች በተገኙበት በግንቦት 15 ቀን 2018 ዓ.ም. በማኅበሩ ግቢ ውስጥ በደማቅ ሁኔታ ተከብሯል።በዚሁ መርሃ ግብር ላይ የማኅበሩ ዋና ሥራ አስፈፃሚ አቶ ተፈሪ አለማየሁ ባደረጉት ንግግር፣ ማኅበሩ በ2025 በጀት ዓመት ከ200 ሚሊዮን ብር በላይ የተጣራ ትርፍ በማስመዝገብ ከፍተኛ የአፈፃፀም ውጤት ማሳካቱን ገልጸዋል።ይህ ውጤት የማኅበሩን ጠንካራ አመራር፣ የሠራተኞችን ትጋት፣ የደንበኞችን እምነት እና የባለድርሻ አካላትን ትብብር የሚያንፀባርቅ ስኬት መሆኑን በመግለጥ እንኳን ደስ አለን ብለዋል።

‘Bekelcha Transport Share Company – Forging Enduring Socio-Economic Bonds Between Two Great Nations’A flagship subsidiary of Abay Investment Holding, Bekelcha Transport Share Company stands as a formidable pillar in Ethiopia’s logistics landscape. Headquartered in the dynamic city of Adama, it ranks among the nation’s preeminent operators – assuming a third place nationally in terms of scale, geographical reach, and operational prowess.From January 20 to 21, 2026, a senior leadership of Abay Investment Holding conducted a comprehensive on-site assessment of the company. The evaluation encompassed its operational framework, governance structures, and long-term strategic trajectory. On the occasion of the visit, a high-level consultative dialogue was also convened with the Head of the Adama City Mayor’s Office and esteemed members of the municipal cabinet. The bilateral discussions centered on Bekelcha’s pivotal strategic contribution in intensifying economic interdependence between the two great regions, as well as the challenges faced by the company in relation to lease contract administration and the level of institutional support required to match the company’s scale and national importance. The bilateral engagement was both deliberative and action-oriented, culminating in a resolute, mutually affirmed consensus on priority measures to be pursued forthwith.Anchored in Adama City and steadfastly committed to fostering local prosperity, employment generation, and seamless regional economic integration, Bekelcha operates as a large-scale, multifaceted enterprise. It commands assets exceeding 3.6 billion Birr across its 24 hectares of developed land. The company boasts modern infrastructure portfolio, including more than 270 heavy-duty dry cargo trucks, dedicated customs inspection and clearance terminal, expansive warehousing facilities, fully functional dry port, vast vehicle parking precincts, and cutting-edge operational, mechanical, and maintenance systems.Positioned unequivocally among Ethiopia’s first-tier logistics service providers, Bekelcha orchestrates the transportation of vast volumes of import and export commodities, essential agricultural inputs, industrial machinery, and construction materials - thereby underpinning and sustaining the vitality of the nation’s productive economy.‘Bekelcha – The Quintessence of Comprehensive Logistics Excellence in Ethiopia’‘በከልቻ ትራንስፖርት ኩባንያ - የሁለት ታላላቅ ህዝቦች የማህበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ መስተጋብር ድልድይ’የአባይ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግ ተቀጥላ ድርጅት የሆነውና በአዳማ ከተማ የሚገኘው በከልቻ ትራንስፖርት ኩባንያ በኢትዮጵያ የሎጂስቲክስ ዘርፍ ቁልፍ ተዋናይ - በሀገር-አቀፍ ደረጃም በግዙፍነቱ በ3ኛ ደረጃ ላይ የሚገኝ አንጋፋ ኩባንያ ነው፡፡ የሆልዲንጉ ከፍተኛ አመራር ከጥር 12-13/2018 የበከልቻ ሎጂስቲክስ ኩባንያን በመጎብኘት በስራ አካሄዱና ቀጣይ የልማት ስትራቴጂዎች ላይ ዝርዝር ግምገማ አካሄዷል። በእለቱም ከአዳማ ከተማ መስተዳድር ከንቲባ ፅህፈት ቤት ሀላፊ እና ካቢኔ አባላት ጋር - ኩባንያው የሁለቱን ክልሎች ኢኮኖሚያዊ ትስስር በማጎልበት ረገድ በሚኖረው ሚና፡ እንዲሁም ከሊዝ ውል አስተዳደር ጋር በተያየዘ ባጋጠሙ ችግሮች እና በሚጠበቁ ድጋፎች ዙሪያ ሰፊ እና ፍሬያማ ውይይት ተደርጓል፡፡ መግባባት ላይም ተደርሷል።ማእከሉን በአዳማ ከተማ በማድረግ፣ ከአካባቢው ወጥቶ ለአካባቢው ልማት፣ የስራ እድል ፈጠራ፣ እና ኢኮኖሚያዊ መስተጋብር በተለየ ሁኔታ ትኩረት ሰጥቶ የሚንቀሳቀሰው ኩባንያው፣ አሁን ላይ ከ270 በላይ ከባድ የደረቅ ጭነት ተሸከርካሪዎች፣ የጉምሩክ ፍተሻ እና ክሊራንስ አገልግሎት ተርሚናል፣ የመጋዘኖች ተርሚናል፣ ደረቅ ወደብ፣ ሰፊ የተሽከርካሪዎች ማቆያ፣ እና ዘመናዊ የኦፕሬሽን መሰረተ-ልማት፣ ማሽነሪ እና ጥገና አገልግሎት መስጫ ፋሲሊቲዎችን አሟልቶ የያዘ፣ ከ24 ሄክታር በላይ በሆነ መሬት ላይ ከ3.6 ቢሊየን ብር በላይ ሀብት ያፈራ ግዙፍ ድርጅት ነው። ከውጭ የሚገቡ እና ወደ ውጭ የሚላኩ እቃዎችን፡ የግብርና አቅርቦቶችን፡ የኢንዱስትሪ ማሽነሪዎችን እና የግንባታ ቁሳቁሶችን በግዙፍ መጠን በማጓጓዝ በአገሪቱ ጥቂት ቀዳሚዎች የሚመደብ ድርጅት ነው።‘በከልቻ - የኢትዮጵያ ሁሉ-አቀፍ ሎጂስቲክስ አገልግሎት ከፍታ’

Scroll to Top