የበከልቻ ማኔጅመንት በአዳማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በዓል ላይ የአበባ ጉንጉን በማበርከት ደስታውን ገለጸ

የአዳማ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት በ2018 በጀት ዓመት ዕቅዱን ከ100% በላይ በማሳካት ያስመዘገበውን ውጤት አስመልክቶ ባዘጋጀው የበዓል መርሃ ግብር ላይ የአክሲዮን ማኅበራችን ማኔጅመንት እንዲታደም በተደረገው ጥሪ መሠረት በመገኘት የአበባ ጉንጉን በማበርከት ደስታውን ገልጿል።

ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤቱም ለዕቅዱ መሳካት አክሲዮን ማኅበሩ ላበረከተው አስተዋጽኦ የምስክር ወረቀት በመስጠት እውቅና ሰጥቷል።

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Scroll to Top